እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ እና ህይወት ቀያሪ ክፍላችን፣ ከታዋቂው የኦንላይን የፊትነስ አሰልጣኝ፣ የሰውነት ማጎልመሻ (Bodybuilder) አትሌት እና በኢትዮጵያ የስፖርት እድገት ውስጥ ትልቅ አሻራ በማስቀመጥ ላይ ከሚገኘው ዮናስ መኮንን ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል። በዚህ ልዩ ቆይታችን ዮናስ ያሳለፈውን አነቃቂ የህይወት ጉዞ እና ያስመዘገባቸውን አስደናቂ ስኬቶች ያጋራናል፤ በተጨማሪም በኢትዮጵያ የሰውነት ማጎልመሻ ስፖርት ፌዴሬሽን ውስጥ ያከናወናቸውን አበራች አስተዋፅኦዎች ያብራራል። ከሁሉም በላይ ግን ይህ ውይይት ለሰውነት ማጎልመሻ አትሌቶች ብቻ ሳይሆን ማንኛውም ሰው በአካላዊ እና አእምሯዊ ጤንነቱ ላይ ለውጥ ማምጣት የሚችልበትን ሁለገብ መንገድ ያሳያል! ጠንካራ የህይወት ዲሲፕሊን መገንባት፣ ትክክለኛ የአመጋገብ እና የእለት ተእለት እንቅስቃሴ ልምዶችን ማዳበር፣ የተዛባ የክብደት ሁኔታን ማስተካከል፣ እንዲሁም በስራ እና በህይወት መካከል ያለውን ጫና ተቋቁሞ ጤናማ የአኗኗር ዘይቤን መፍጠር ስለሚቻልበት መንገድ ሰፊ መፍትሄዎችን አቅርቧል። ክብደት መቀነስ/መጨመር፣ የአካል ብቃት ጉዟችሁን መጀመር፣ ውስጣዊ ተነሳሽነት ማግኘት ወይም ከየትኛውም የህይወት ዘርፍ ተነስታችሁ ራስን ማሻሻል ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ ቪዲዮ አዲስ መንገድ የሚከፍት ነው። የAlive ቤተሰብ ይሁኑ! አኃዛዊ መረጃዎቻችን እንደሚያሳዩት 76% የሚሆኑ ተመልካቾቻችን ገና Subscribe አላደረጉም። የዮናስ ሀሳቦች ከተመቻችሁ እና ለህይወታችሁ ጥንካሬ ከሰጣችሁ እባካችሁ ቪዲዮውን LIKE ያድርጉ፣ ለወዳጆቻችሁ SHARE ያድርጉ፣ እና የ1 ሚሊዮን Subscribe ግባችንን እንድናሳካ SUBSCRIBE ማድረጉን አይርሱ! YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha