
የዛሬ እንግዳችን ስራ ፈጣሪ እና የ Dehiwi Skin Care መስራች የሆነችው ህይወት ደረጄ ናት። ህይወት በሀገረ አሜሪካ ጤፍ እና ዝንጅብልን የመሳሰሉ ተፈጥሯዊ ዕጽዋቶችን በመጠቀም የ Skin Care Product ምታመርት ሲሆን በዚህ ስራ አማካኝነት በ 2018 እ.ኤ.አ Startup of the year እና በ 2019 እ.ኤ.አ Womenpreneur of the year award አሸንፋለች። በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፡ - እንዴት ሀገራዊ እጽዋትን ለተሻለ አገልግሎት ማዋል እንደሚቻል፣ - አንድ ብራንድ የመገንባት እና የማሳደግ ፈተናወች፣ - ስለ ሰውነታችን ቆዳ ጤንነት አጠባበቅ እና ተያያዥ ጉዳዮችን ተመልክተናል። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት የተፈጥሮ ውበትን እንዴት በሃገር በቀል እጽዋት መጠበቅ እንደሚቻል ይማሩበታል። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! Our guest today is the talented and visionary entrepreneur Hiwot Dereje, the founder of Dehiwi Skin Care. Hiwot creates natural skincare products using locally sourced ingredients such as teff and ginger in the United States. Through her creativity and commitment to natural beauty, she has achieved remarkable recognition — winning the Startup of the Year Award in 2018 and the Womenpreneur of the Year Award in 2019. In this video, we explore: - How local and natural plants can be used to create better skincare solutions, - The challenges of building and growing a brand, - And the importance of taking care of our skin health and overall well-being. By watching this video until the end, you’ll discover how natural beauty can be nurtured through the power of locally inspired ingredients. Enjoy the Video! For more information about Dehiwi Skincare products, use the link below https://Dehiwicare.com https://www.instagram.com/dehiwicare?igsh=cXRzb2ViNHh3YXRt&utm_source=qr https://youtube.com/@Hiwote1?si=iCoKBm1GDfCdTffz https://www.instagram.com/dehiwicare?igsh=cXRzb2ViNHh3YXRt&utm_source=qr ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ። በተጨማሪም እንደዚህ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ በየግዜው ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ። እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን። #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha