
Alive Digital: 0937848471 Temir Reel estate: 0975666699 Sleep Health Consultancy: 0902223366 -------------- ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6 -------------- በዚህኛው የAlive Podcast ቆይታችን፣ ስለ እንቅልፍ ጤና እና በእንቅልፍ እጦት ምክንያት ስለሚመጡ ከባድ የጤና ችግሮች ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል። እንግዳችን ቃልኪዳን ይርጋ በአሜሪካ ሀገር የሰለጠነችና በእንቅልፍ ጥናት፣ ምርመራ እና ህክምና (Polysomnography) ላይ ከ10 ዓመት በላይ ልምድ ያላት ከፍተኛ ባለሙያ ነች። ካልኪዳን በተለይ እንደ CPAP እና BiPAP ያሉ የቴክኖሎጂ ሕክምናዎችና የላቁ የእንቅልፍ ምርመራዎች ላይ ጥልቅ እውቀት አላት። በዚህ ፖድካስት ላይ የተነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ - የእንቅልፍ እጦት በጤናችን ላይ የሚያስከትለው ጉዳት - የተለመዱ የእንቅልፍ መዛባት ችግሮች (Sleep Disorders) - የእንቅልፍ ምርመራ እና ጥናት እንዴት ይካሄዳል? - የእንቅልፍ መተንፈስ መቆራረጥ (Sleep Apnea) እና በዕለት ተዕለት ውሏችን ላይ ያለው ጫና - የእንቅልፍ ህክምና እና መፍትሄዎ ካልኪዳን ይርጋ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የቤት ውስጥ የእንቅልፍ ምርመራ አገልግሎት ሰጪ የሆነው Sleep Health Consultants መስራች እና ስራ አስፈጻሚ ጭምር ናት። በቆይታችን ላይ ወደዚህ ሙያ እንዴት እንደገባችና በሀገራችን ያለውን የእንቅልፍ ጤና ግንዛቤ ለማሳደግ እያደረገች ያለውን አስደናቃ\ቂ ስራ ታካፍለናለች። ስለ እንቅልፍ ጤናዎ ለማወቅና ጤናማ ህይወት ለመምራት ይህንን ቪዲዮ እንዲመለከቱ እንጋብዛለን። ምለካመ ቆይታ! In this episode of the Alive Podcast, we have an in-depth discussion about sleep health and the serious health complications caused by sleep deprivation. Our guest, Kalkidan Yirga, is a highly skilled specialist trained in the United States with over 10 years of experience in sleep studies, diagnostics, and treatment (Polysomnography). Kalkidan possesses deep expertise in advanced sleep testing and technological treatments such as CPAP and BiPAP. Key points discussed in this podcast episode: - The impact of sleep deprivation on our overall health. - Common sleep disorders and conditions. - How sleep studies and diagnostics are conducted. - Sleep Apnea and its influence on our daily lives. - Sleep treatments and available solutions. Kalkidan Yirga is also the Founder and CEO of Sleep Health Consultants, Ethiopia's first home-based sleep testing service provider. During our stay, she shares her journey into this profession and the remarkable work she is doing to raise awareness about sleep health in our country. We invite you to watch this video to better understand your sleep health and lead a healthier life. Enjoy the Podcast! Time Stamps 0:00:00 - መግብያ 0:02:27 - በትንፋሽ መቆራረጥ ምክንያት የሚመጣ STROCK 0:05:34 - እንቅልፍ እና የአይር ሁኔታ 0:07:10 - በቂ እንቅልፍ አልማግኘት እና ከመጠን በላይ መተኛ 0:09:06 - የእንቅልፍ ጥራት (sleep quality) 0:11:08 - Sleep technology ምን ማለት ነው? 0:14:31 - Cycle of sleep 0:19:53 - 48 ሰዓት አለመተኛት ለእብደት ያጋልጣል 0:23:58 - ለእንቅልፍ የሚደረግ ዝግጅት 0:28:01 - ቡና ከሰዓት ቡሃላ መጠጣት አይመከርም 0:32:34 - እንቅልፍ በጤናችን ላይ ያለው ተጽዕኖ 0:33:21 - ማንኮራፋት ያለው ጉዳት እና መፍትሄው 0:39:15 - እንቅልፍ እና ስኬት አብረው ነው ሚሄዱት 0:40:40 - እረፍት ግዴታ እንቅልፍ ብቻ መሆን የለበትም 0:41:32 - ጭለማ ውስጥ ለረጅም ጊዜ ብንቀመጥ በዕንቅልፍ ላይ ተጽኖ አለው? 0:43:06 - ቋሚ የዕንቅልፍ ሰዓት 0:44:27 - ሙዚቃ ከፍቶ መተኛት ያለው መልካም ተጽዕኖ 0:45:43 - ሂፕኖሲስ ምንድነው? 0:47:37 - ከእንቅልፍ መባነን 0:50:14 - የእንቅልፍ መድሃኒት 0:55:01 - የ Sleep cycle ምንነት እና ጥቅም 1:03:01 - Sex በመኝታ ጊዜ መደረጉ ያለው ጥቅም 1:03:43 - ለሊት በልቶ የመተኛት አሉታዊ ጎን 1:06:05 - ለሊቱን ነቅተን ለማጥናት ምንጠቀማቸው ነገሮች የሚያስከትሉት ጉዳት 1:07:13 - በቂ እንቅልፍ የመተኛት አስፈላጊነት 1:09:22 - ያዘንኩበት ታካሚ 1:11:01 - ለውጥ ሰው ላይ ማምጣት ያስደስታል 1:12:35 - ወደዚህ ስራ ብዙ ሰው መግባት ይችላል 1:14:21 - በአከባቢዬ ብዙ ሚያግዘኝ ሰው አለ 1:14:53 - ይህንን ሰው ቢያቀው ጥሩ ነው YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et ቃልኪዳን ይርጋ | Kalkidan Yirga #sleephealth #sleepdiagnosis #podcast#abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha