ሰላም እንዴት ቆያችሁን ውድ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች:: በዛሬው ክፍላችን የመንግስት ተቋማት ከሆኑት ውስጥ አንዱ የሆነውን እና በብዙ ለውጦች ውስጥ የሚገኘውን የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት CEO ይዘንላችሁ ቀርበናል። ሐና አርዓያሥላሴ ትባላለች: ሀና የኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ድርጅት ከነበረበት የ የ 78 ሚሊየን ብር እዳ ወጥቶ በመቶ ሚሊየኖች የሚቆጠር ትርፍ እንዲያተርፍ የመሪነት ሚናን ተጫውታለች።በተጨማሪም ከአለም አቀፍ ፓስታ ቤቶች በሱ ደረጃ ከነበረበት 117 ደረጃ ወደ 68ኛ ከፍ እንዲል የበኩልዋን አበርክታለች : በህግ ትምህርት ከ አ.አ ዩኒቨርሲቲ ዲግሪዋን የያዘች ሲሆን ከ University of New York ደግሞ በ legal theory ማስተርሷን ሰርታለች አንደ Mckensy & Company consulting firm , የጠቅላይ ሚኒስተር ቢሮ በአማካሪነት , በ ኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮምሽን ኢንደስትሪያል ፓርክ ቪዥን ላይ ደግሞ ደፒውቲ ኮምሽነር አገልግላለች ። በአሁኑ ሰአት በኢትዮጵያ ፓስታ አገልግሎት ውስጥ በ CEO ነት እየሰራችም ትገኛለች። ከአቅራቢዎቻችን ጋር በነበራት ቆይታ ስለ ፓስታ ቤት ጉዞዋ: የህይወት ልምዷን: ከባድ ነገሮችን የማድረግና የመቻል ምስጢር አጋርታናለች። የምትወዱት ቆይታ እንደሚሆን በማመን እንድትከታተሉት እንጋብዛለን ። መልካም ቆይታ ! ውድ መሪዎቻችን አርብ በሀገራችን የሰአት አቆጣጠር 12 ሰአት ላይ : የመሪ ፓድካስት አንድ አመት ጉዞን በማስመልከት ቀጥታ ስርጭት የሚኖረን መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን፡ ከምናቀርባቸው ዝግጅቶች ጠቃሚ እውቀቶችን እያገኛችሁ እንደሆነ እናምናለን፡፡ ብዙዎች ጋር መድረስ እንድንችልም ፡ ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም ለሌሎች በማጋራት ተባበሩን ፡ እናመሰግናለን Social Links https://www.linkedin.com/company/meripodcast/ https://www.tiktok.com/@meripodcast https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://t.me/MERI_PODCAST https://youtube.com/@Meriwoch?si=yIpJ3byprnVNwKi1 Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com Thank you for respecting our copyright.