
Business ከየት ልጀምር? ምን ምን ፈተናዎች ያጋጥሙናል? ውድ የAlive Podcast ቤተሰቦች፤ በዛሬው አነቃቂ እና እውቀት ሰጪ ክፍላችን ስኬታማዋን ባለቢዝነስ ኤደን ሙሉን ጋብዘናል። በዚህ ቆይታችን፦ - ከዜሮ (from scratch) ተነስቶ የራስን ቢዝነስ ለመገንባት የሚያስፈልጉ ወሳኝ እርምጃዎች - በቢዝነስ ጉዞዋ የገጠሟት ተደራራቢ ፈተናዎች እና እንዴት እንዳለፈቻቸው - የገበያ ክፍተቶችን ማወቅ እና እውነተኛ እድሎችን ወደ ስኬት የመቀየር ጥበብ - ስራ ፈጣሪዎች እና ስራ መጀመር የሚፈልጉ ወጣቶች ሊያውቋቸው የሚገቡ ዋና ዋና ነገሮች - ራሳችሁን ለማነሳሳት፣ ከእውነተኛ የህይወትና የቢዝነስ ተሞክሮ ለመማር እንዲሁም የራሳችሁን የንግድ ጉዞ ለመጀመር ይህን ልዩ ቆይታ እስከ መጨረሻው ተከታተሉ። YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha