የዛሬ እንግዳችን የ NLP Practitioner እና የልባም ህይወት መስራች የሆነው ዳንኤል አያሌው በላይ ነው። በዚህ ውይይት ዳንኤል ስለ ሕይወት ከመናገር ባለፈ፣ ወደ እውነተኛው መንገድ የሚመራውን ልምዱን እና እውቀቱን አካፍሎናል። ባጠቃላይ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ: • እውነተኛ ማንነትዎን እንዴት ማግኘት እና መኖር እንደሚችሉ፣ • የአእምሮን ጥልቅ እና እምቅ አቅም መጠቀም እንዴት እንደሚቻል እና • ስለ NLP እና የሕይወት ለውጥ ስትራቴጂዎች እንዲሁም ጠቃሚ ምክሮች ተዳሰዋል። እስከ መጨረሻ ተመልክታችሁ ትማሩበት ዘንድ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! Today's special guest is Daniel Ayalew Belayneh, an NLP Practitioner and the founder of Libam Hiywot! In this deep conversation, Daniel does more than just talk about life; he shares his valuable experience and knowledge that guides people toward their true path. Here's what you'll find in this video: • How to discover and live your authentic self. • Tapping into the full depth and potential of your mind. • NLP and powerful life change strategies, along with other helpful tips. We invite you to watch until the end there are valuable lessons waiting for you! Have a good time! ዳንኤል አያሌው ለማግኘት ከታች ያሉትን አድራሻዎች ይጠቀሙ። ስልክ ቁጥር 0974046870 Telegram https://t.me/libamhiwot YouTube፡ @libamhiwot ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ። በተጨማሪም እንደዚህ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ በየግዜው ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ። እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን። #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha #inspiration #inspireethiopia #SineworkTaye #Sinework #abrhamfantu #FutureX #habesha