ሰላም እንዴት ቆያችሁን የተከበራችሁ የመሪ ፖድካስት ተከታታዮች ዛሬ በኢትዮጵያ ውስጥ ሊጀምር በሂደት ላይ ስለሚገኘው የኢትዮጵያ አክስዮን ገበያ ከ ኢትዮጵጵያ ካፒታል ማርኬት ዳይሬክተር ጀነራል ዶክ . ብሩክ ታዬ ጋር ሰፊ እና ጥልቀት ያለው ውይይት አድርገናል፡፡ ካፒታል ማርኬት ምንድን ነው? ለምን ለኛ አስፈለገ? ምን ሂደት ላይ ነው የሚገኘው ? ቢዝነሶች እንዴት መቀላቀል ይችላሉ? ምን አይነት የስራ እድሎችን ይዞ እየመጣ ነው ? የሚሉ እና ካፒታል ማርኬቱ በኢኮኖሚያችን ላይ እንዲሁም በቢዝነስ ውስጥ ለሚገኝ ማንኛውም የቢዝነስ ሰው የሚኖረው ፋይዳ ምንድን ነው ? በሚሉ አርሰ ጉዳዮች ላይ የሚያስደንቅ ቆይታ አድርገናል ፡፡ አቶ ብሩክ በኢትዮጵያ ተወልደው ያደጉ ፡ ከተለያዩ የአውሮፓ የትምህርት ተቋማት ሶስት ፡ ማስተርስ ዲግሪ ያገኙ ምሁር ሲሆኑ፡ እንደ A&A Capital ያለ በውጭ ሀገር የሚገኝ ትልልቅ ድርጅቶች ውስጥ አገልግለዋል፡፡ ፡ ወደ ኢትዮጵያ ከተመለሱ በዋላም የገንዘብ ሚኒስተር አማካሪ በመሆን አገልግለዋል፡፡ በአሁኑ ሰአትም የኢትዮጵያ ካፒታል ማርኬት አውቶሪቲ ዳይሬክተር ጀነራል በመሆን እያገለገሉ ይገኛል፡፡ ቢዝነስ ላይ ያሉም ሆኑ ፡ ተቀጣሪ እንዲሁም ምን አይነት እድሎች እየመጡ እንደሆነ ለማወቅ የሚጥሩ አንድ ግለሰብ የዛሬው ኤፒሶድ ሊያመልጥዎ አይገባም፡፡ እንደ ሁል ግዜ ትልቅ የዋጋ ምንጭ እንደሚሆንላችሁ በማመን ጋበዝናእሁ ፡ መልካም ቆይታ፡፡ Social Links https://www.linkedin.com/company/meripodcast/ https://www.tiktok.com/@meripodcast https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://t.me/MERI_PODCAST https://youtube.com/@Meriwoch?si=yIpJ3byprnVNwKi1 Copyright Notice for Meri Podcast: All rights reserved. The content featured in this podcast is protected by copyright laws. Unauthorized reproduction, distribution, or modification of any portion of this podcast is strictly prohibited. For permission to use our content, please contact us at meripodcastet@gmail.com Thank you for respecting our copyright.

የሰው ክፋ የለውም የጊዜ እንጂ - Er. Tsedeke yihune of Flintstone Homes - S07 EP 74

ያለንን ድፍረት ማጣት የለብንም - Adam Abate - S010 EP110

Arunma Oteh: ‘Innovations That Are Very Important to Society Have Come Out of Development Banks’

ጠዋትም ማታም ስራዬን ነው ማስበው | ከ 6 በላይ Startup የመሰረተው ወጣት | ከበርሱፍቃድ ጋር የተደረገ ቆይታ - S04 EP32

ያጣነውን የገበያ ድርሻ በ6 ወር ውስጥ መልሰናል - Brook Fekadu - S010 EP108

ከ ሲሊከን ቫሊ እስከ Arif Pay - የተግባር ሰው - ቤርናር ላውረንዲዎ - S04 EP40