
Welcome back to the ALIVE PODCAST, hosted by Abrham Fantu! In today’s episode, we step into the world of high-level engineering and visionary leadership with Abel Gebretsadik, the CEO of Alpha Post Tension PLC. Abel is at the forefront of Ethiopia's construction revolution, leading a company that specializes in innovative structural solutions. In a rapidly developing nation, Abel’s work is literally shaping the skyline of our cities through advanced post-tensioning technology and modern engineering practices. Beyond the blueprints and construction sites, we explore Abel’s philosophy on leadership, wealth building, and personal growth. He shares what it takes to manage large-scale operations and how he maintains a high-performance mindset in such a demanding sector. At Alive Media, we aim to connect you with the leaders who are building the future, and Abel’s journey from engineering student to CEO is a powerful testament to the impact of discipline, expertise, and a clear vision. Don't forget to support the channel! Our analytics show that 76% of our viewers are not yet subscribed. If you find value in hearing from the CEOs and innovators driving Ethiopia's growth, please LIKE this video, SHARE it with your professional network, and hit the SUBSCRIBE button. Your support helps us reach our goal of 1 million subscribers and continue bringing you the best in personal and professional development. 00:00 - መግቢያ፡ እንግዳችንን የ"አልፋ ፖስት ቴንሽን" መስራች ኢንጂነር አቤል ገብረ ፃዲቅን መቀበል። 02:30 - "ፖስት ቴንሽን" (Post-Tension) ምንድን ነው? የብረት እና የኮንክሪት ፍጆታን እንዴት ይቀንሳል? 06:30 - የልጅነት አስተዳደግ እና የ"ኤልቤቴል" ትምህርት ቤት (Readers Club) አስገራሚ ተጽዕኖ። 10:15 - በትምህርት ስርዓታችን ላይ ያሉ ክፍተቶች፡ የሸምደዳ ትምህርት እና የውጤት ፉክክር። 12:45 - ስራ የለም ወይስ ብቁ ባለሙያ? አንድ አናፂ ከኢንጂነር በላይ ሊከፈለው እንደሚችል። 15:00 - አቋራጭ መንገድ መፈለግን ትቶ በአንድ ሙያ ላይ ትኩረት (Specialize) ስለማድረግ። 18:15 - የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ የካምፓስ ህይወት፡ 26 ተማሪዎች በአንድ ዶርም እና የህይወት ትምህርት። 20:10 - ቦሌ መንገድ ላይ የተሰራ ምርጥ ኢንተርንሺፕ እና ከተመረቀ በኋላ ስራ ማጣት። 23:00 - ወደ ዱባይ መጓዝ፣ ኢንተርቪው ማለፍ እና ታዋቂው "አሌክ" (ALEC) የኮንስትራክሽን ኩባንያ ውስጥ መቀጠር። 28:30 - "ፖስት ቴንሽን" ቴክኖሎጂን በዱባይ ማግኘት እና በኢትዮጵያ ለመጀመር የታቀደው ትልቅ ራዕይ። 31:30 - አዲስ እውቀት ለመቅሰም ሲባል ትልቅ ካምፓኒ እና ደሞዝ ትቶ መውጣት (ሪስክ መውሰድ)። 34:15 - የዱባይ የሰራ ባህል ከኢትዮጵያ ጋር ሲነጻጸር እና በ"ቤድ ስፔስ" (Bed Space) መኖር። 38:45 - ወደ ኢትዮጵያ መመለስ፡ የድርጅት መፍረስ፣ 150 ፕሬዘንቴሽን መስራት እና ለ1 አመት ከ8 ወር ፕሮጀክት ማጣት። 43:20 - አዲስ አጋሮችን (Partners) ማግኘት እና የ"አልፋ ፖስት ቴንሽን" መመስረት። 45:45 - ታክስን በአግባቡ መክፈል፣ ከፍተኛ ግብር ከፋይ ሆኖ መሸለም እና የፋይናንስ አስተዳደር። 47:30 - የሰው ሃይል (HR) እና ታለንት ማኔጅመንት፡ አዳዲስ ተማሪዎችን መቅጠር እና ማሰልጠን። 51:00 - የስራ እና የህይወት ሚዛን (Work-Life Balance) እና ሰራተኛን ስልጣን ሰጥቶ ማብቃት። 56:15 - ስለ ገንዘብ ያለው እይታ እና ህይወትን በሁሉም አቅጣጫዎች ሚዛናዊ አድርጎ መምራት። 58:30 - ኔትዎርኪንግ (Networking) እንዴት መፍጠር እንችላለን? ከሰው ባህሪን ኮፒ አለማድረግ እና ራስን መሆን። 61:15 - ለወጣቶች የተላለፈ መልዕክት፡ ባላችሁበት ቦታ ፎከስ (Focus) ማድረግ እና አለመሰላቸት (Persistence)። 63:00 - የሎካል ማርኬት ፈተናዎች፡ ድርጅቱን ወደ ኬንያ እና ዩጋንዳ በማስፋፋት ሂደት ያጋጠሙ ቻሌንጆች። 65:10 - የስኬት ሚስጥር፡ የፈጣሪ በረከት፣ ዝግጅት እና ጠንካራ ስራ የፈጠሩት ውጤት ማጠቃለያ። YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha