🎙️የዛሬ እንደግዳችን ስራፈጣሪ እና የኔክስት ፋሽን ዲዛይን ኮሌጅ መስራች እና ባለቤት ፣ እንዲሁም ከ14 በላይ ሽልማት (Award) አሸናፊ የሆነችው ሳራ መሀመድ ናት። በዚህ ፖድካስት ሳራ - ስላለፈችበት የንግድ ህይወት እና ተግዳሮት፣ - ለስኬት ስላበቋት የህይወት መርሆቿ፣ - የፋሽን ዲዛይን ዘርፍ ውስጥ የገባችበት መክንያት እና - የፋሽን ዲዛይን ኮሌጅ ለመክፈት ያነሳሳትን ምክንያት እና ይዛ የተነሳችውን ራዕይ በሰፊው አጋርተናለች። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው በመመልከት የፋሽን ዲዛይን እውቀትን ወደ ንግድ (business) መቀየር እንዴት እንደሚቻል ይማሩበታል። ✨ መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! 🎙️ Today’s guest is Sara Mohammed, an entrepreneur, founder, and owner of Next Fashion Design College, as well as the winner of over 14 awards. In this podcast, Sara shares: - Her business journey and the challenges she faced, - The life principles that guided her to success, - The reason she entered the field of fashion design, and - The inspiration and vision behind establishing her Fashion Design College. By watching this video until the end, you’ll learn how fashion design knowledge can be transformed into a successful business. ✨ Enjoy the podcast!#abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha