
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketinget?igsh=ZGdxaHY3Mm40aW53 0960628888 ቴምር ሪልስቴት (Temir real estate) 0983065187 or 0997173676 በዛሬ የፖድካስት ክፍላችን የ Empower Women እና የ Kalde Smart አፕሊኬሽን መስራች እንዲሁም የሄላዝ ስነ-ውበት መስራች እና ባለቤት የሆነችሁ ሔለን ሀዱሽ ናት። ሔለን በሶፍትዌር ኢንጂነሪግ ዘርፍ እና በስነ-ውበት ዘርፍ በሀገር አቀፍ እና አለማቀፍ ዘንድ እውቅና ያገኙ ስራዎችን ያበረከተች ስራ ፈጣሪ ሴት ናት። በዚህ የፖድካስት ክፍል ስለ፡ - ስነ-ውበት እና በስነ-ውበት ዘርፍ ውስጥ ኢትዮጵያ ያላት መልካም እድል፣ - ስለ ብራንድ አስፈላጊነት እና እንዴት ብራንዳችንን ማሳደግ እንደሚገባ፣ - እንዴት በዓለም አቀፍ ደረጃ ምርትን መሸጥ እንደሚቻል ተመልክተናል። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት ስለ ስነ-ውበት እና በስነ-ውበት ምርቶች ላይ ያሎትን ግንዛቤ ያስፉ። መልካም ቆይታ! In today’s podcast episode, our guest is Helen Hadush the founder of Empower Women, Kalde Smart application, and owner of Helaz Beauty. Helen has made remarkable contributions in both software engineering and the beauty industry, earning national and international recognition for her work. In this episode, we discuss: - The beauty industry and the opportunities available in Ethiopia, - The importance of branding and how to effectively grow our brand, - How to sell products on a global level, By watching this video until the end, you will deepen your understanding of the beauty field and beauty products. Have a great time! #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha