
እንኳን ወደ Alive Podcast በሰላም መጣችሁ! በዛሬው እጅግ አነቃቂ እና አስተማሪ ክፍላችን፣ በአሁኑ ወቅት በስራ እና በህይወታችን ስኬታማ ለመሆን አስፈላጊ በሆኑት ዋና ዋና ስነ-ልቦናዊ እና ሙያዊ ክህሎቶች ላይ ከሄቨሪና ጌታቸው ጋር ሰፊ ቆይታ አድርገናል። በዚህ ቆይታችን ሄቨሪና የSoft Skills (የማህበራዊ እና ስሜታዊ ክህሎቶች) በስራ አለም ውስጥ ያላቸውን ወሳኝ ሚና እና ጠንካራ በራስ መተማመንን እንዴት መገንባት እንደምንችል በጥልቀት ትተነትናለች። በተጨማሪም የተፅዕኖ ፈጣሪ መሪዎች ዋና ዋና መገለጫዎችን፣ ውስጣዊ ፍርሃትን አሸንፎ ወደፊት የመራመጃ መንገዶችን እና በግልም ሆነ በስራ ህይወታችን ውጤታማ የመግባባት ጥበብን (Effective Communication) እንዴት ማዳበር እንደምንችል ተግባራዊ መፍትሄዎችን አጋርታናለች። የመሪነት አቅማችሁን ማውጣት፣ የመድረክ ፍርሃትን ማሸነፍ ወይም ከሰዎች ጋር ያላችሁን ግንኙነት ማሻሻል ለምትፈልጉ ሁሉ ይህ ቪዲዮ አዲስ መንገድ የሚከፍት ነው። የAlive ቤተሰብ ይሁኑ! አኃዛዊ መረጃዎቻችን እንደሚሱት 76% የሚሆኑ ተመልካቾቻችን ገና Subscribe አላደረጉም። የሄቨሪና ሀሳቦች ከተመቻችሁ እና ለህይወታችሁ ጥንካሬ ከሰጣችሁ እባካችሁ ቪዲዮውን LIKE ያድርጉ፣ ለወዳጆቻችሁ SHARE ያድርጉ፣ እና የ1 ሚሊዮን Subscribe ግባችንን እንድናሳካ SUBSCRIBE ማድረጉን አይርሱ!YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

ΜΗΝ Αγοράσεις Σπίτι Πριν Δεις Αυτό - BusinessTalks 237 ft. Κυριάκος Παπάζογλου (SpitiDaneio)

Πού Οφείλεται η ΑΚΡΙΒΕΙΑ στα Προϊόντα; Η Αλήθεια από τον CEO της MyMarket & METRO (BusinessTalks236)

Η Ιστορία της CoffeeBerry: Από 1 Κατάστημα στα 240 σε 8 Χώρες! - BusinessTalks234 ft. Χάρης Γρυπάρης

同郷のレジェンド桑田佳祐が年間ベストの頂点に選んださらさ、メジャーデビューまでの葛藤。GOLDNRUSH PODCAST Ep.154

Πώς Μπορεί να Επιβιώσει Ένα Κατάστημα το 2026 - BusinessTalks 231 Γιώργος Θεοδώρου (Worship Coffee)

Πολλές Εταιρείες Χάνουν Χρήματα Χωρίς να το ξέρουν... Λόγω του HR! - BusinessTalks230 ft. Factorial