
AI ስራችንን ይወስድብናል? ወይስ አዳዲስ እድሎችን ይዞልን እየመጣ ነው?🤖⚡ ውድ የAlive Podcast ቤተሰቦች፤ በዛሬው እጅግ ዘመናዊ እና እውቀት ሰጪ ክፍላችን ከአርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስ (AI) ኢንጂነር ናትናኤል ሲሳይ ጋር ተወያይተናል። በዚህ ቆይታችን፦ አርቲፊሻል ኢንቴሊጀንስ (AI) በዓለም እና በሀገራችን ኢትዮጵያ ያለበት ደረጃ AI በስራ፣ በትምህርት እና በዕለት ተዕለት ህይወታችን ላይ የሚያመጣው አብዮታዊ ለውጥ የቴክኖሎጂው ስጋቶች፣ እድሎች እና እራሳችንን ለነገው አለም እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን በጥልቀት ዳስሰናል። የወደፊቱን የቴክኖሎጂ አቅጣጫ ለመረዳት እና ራሳችሁን ለማበቃት ይህን ልዩ ቆይታ ይሁንላችሁ። https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #alivepodcast #NatnaelTesfaye #aiengineering #artificialintelligence #techethiopia #abrhamfantu #addisababa #ethiopia