ኢትዮጵያ ውስጥ ራስን የማጥፋት ድርጊት እየጨመረ ያለው ለምንድን ነው? - ዶ/ር ኃይለልዑል በዛሬው በአላይቭ ፖድካስት (ALIVE PODCAST) ከዶ/ር ኃይለልዑል ጋር ድንቅ ቆይታ ነበረን ። ዶ/ር ኃይለልዑል በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የሥነ አእምሮ ሐኪም፣ ካውንስሊንግ ሳይኮሎጂስት፣ሊደርሺፕ ማስተርስ'በቲዮሎጂ ማስተርስ ያላቸው ሲሆን በተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች እና ኮሌጅ መምህር እና አሰልጣኝ እንዲሁም በማህበራዊ ሚዲያዎች ኮንተንት ክሬተ ርሲሆኑ፣ በኢትዮጵያ ያለውን የአእምሮ ጤና ቀውስ የመንፈስ ጭንቀት መንስኤዎችን እንዲሁም እየጨመረ የመጣውን ራስን የማጥፋት ድርጊት በሚመለከት በዙ ሀሳቦችን ያጋሩናል። በዚህ ክፍል እንዲሁም 🧠 የአእምሮ ጤና ትክክለኛ ትርጉም እና የተለያዩ የአእምሮ ሕመሞች አይነቶች 💔 ራስን የማጥፋት መንስኤዎች እና ብዙዎች በዝምታ የሚሰቃዩት ለምን እንደሆነ 🧍🏽♂️ አደጋ፣ የአኗኗር ዘይቤ እና ማህበራዊ ግፊት እንዴት የአእምሮ መታወክን እንደሚያስከትሉ 🛠 ለመፈወስ፣ ለማገገም እና ዓላማ ያለው ሕይወት ለመኖር የሚረዱ መሳሪያዎችና ስልቶች 🔔 ሰብስክራይብ ፣ ላይክ እና ይህን ክፍል መስማት ለሚያስፈልገው ሰው ማጋራትን አይርሱ። Why Is Suicide Rising in Ethiopia? | Dr. Haileleul Reveals the Hidden Truth Today on ALIVE PODCAST, we sat down with one of Ethiopia’s most impactful mental health voices — Dr. Haileleul Mekonnen. A psychiatrist at Tikur Anbessa Hospital, counselor, theologian, and educator, Dr. Haileleul opens up deep conversations around the mental health crisis in Ethiopia — from the roots of depression to the rising cases of suicide. In this episode, we uncover: 🧠 What mental health really means and the different types of disorders 💔 The causes of suicide and why many suffer in silence 🧍🏽♂️ How trauma, lifestyle, and social pressure lead to mental breakdown 🛠 Tools and strategies to heal, recover, and live with purpose This is not just another mental health conversation. This is a wake-up call. 🔔 Don’t forget to Subscribe, like, and share this episode with someone who needs to hear it📲 Follow us for more real conversations on healing, growth, and purpose. #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson #abrshdreams #mentalhealth #manuplation #mind #phsycology #abrhamfantu #Podcast #amharicpodcast #lifelesson #life #alivepodcast #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #ethiopianpodcast #abrshdreams #lifelesson #mindset #motivation #personaldevelopment #Development #personalgrowth #Growth #podcasts #gaslighting #emotional #emotional #therapy #healing #protection#abrshaive #መቅዲዬ #ethiopianpodcast #mekdiye #anxiety #mental #signs #suicide #mentalbreakdown #ከ4ሰው1የአእምሮበሽታአለበት #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #lifelesson