🔥 ራስህንና ሕይወትህን ገንባ! 🔥 💰 ዋጋ፡ 499 ብር (አንድ ጊዜ ብቻ፣ ለዘላለም) 🚀 አሁኑኑ ያውርዱ፡ https://ye-buna.com/Abrhamfantu?ref=product_detail&product=6a984172557dd_Abrhamfantu አንድን ስታርትአፕ ከባዶ ተነስቶ እውን ማድረግ ምን ያህል ይከብዳል? በጉዞውስ ውስጥ የሚያጋጥሙን ትልልቅ ፈተናዎች እንዴት ወደ እድል ይቀየራሉ? በዚህ ልዩ የፖድካስት ክፍላችን የየቡና (Yebuna) መስራች እና CEO ምንተስኖት ፍስሃን ጋብዘናል። ምንተስኖት የስታርትአፕ አጀማመሩን፣ በጉዞው የገጠሙትን እውነተኛ ውጣ ውረዶች፣ እና ውድቀቶችን አልፎ እንዴት እዚህ እንደደረሰ ግልጽ በሆነ መልኩ አውግቶናል። ከግል ታሪኩ በተጨማሪ፦ • ዲጂታል ምርቶችን (Digital Products) በመፍጠር እንዴት ዘላቂ Passive Incomeመገንባት እንደሚቻል፣ • በዲጂታል ኤኮኖሚ ውስጥ ያሉ ያልተነኩ እድሎችን፣ • እና ለማንኛውም ስታርትአፕ መስራች የሚያስፈልጉ ወርቃማ ልምዶችን አክፍሎናል። ይህ ቪዲዮ ህልሙን እውን ማድረግ ለሚፈልግ ለማንኛውም ሰው ትልቅ ብርታት ይሆናል! YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVEPODCASTCLIPS Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha