
የመላ ዲጂታል ክህሎት ሽግግር ወርክሾፕ ላይ ለመሳተፍ ከታች ያለውን link ይጫኑ። https://shorturl.at/DuhKW ለበለጠ መረጃ እና ለመመዝገብ በ +251937848471 ወይም 0935411030 ይደውሉልን። በዛሬው የአላይቭ ፖድካስት ክፍላችን፣ Upwork ጨምሮ የተለያዩ የኦላይን ስራወች በመስራት እና ወጣቶች እንዲሰሩ በማሰልጠን የሚታወቀው ናትናኤል ተፈሪ (ናቲ ተፈሪ) እና የሶል ኢሜጅ ባለቤት የሆነውን ሰሎሞን ቦጋለ (ሶልኢሜጅ) ይዘንላችሁ ቀርበናል። በዚህ ቪዲዮ ስለ ስራ ፈጠራ እና የስራ ፈጠራ ክህሎታችንን ማሳደግ ስለ ሚቻልበት ሁኔታ፣ የዲጂታል ቴችኖሎጂን በተሻለ መልኩ እንዴት ለስራ ማዋል እንዳለብንና በዚህ የዲጂታል ዘመን የ Personal Brand አስፈላጊነት እና Personal Brand ለመገንባት ምን ማድረግ እንደሚገባ በተጨማ ዲጂታል ክህሎትን በመማር እንዴት ስራ መስራት እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘት እንደሚቻል በሰፊው ተዳሷል። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻ በመመልከት የዲጂታል ክህሎትን በመማር እና በማሳደግ እንዴት ስራ መፍጠር እና ገቢያችሁን ማሳደግ እንደምትችሉ ትማርበታላችሁ። መልካም ቆይታ! In today's episode of the Alive podcast, we present to you Natnael Teferi (Nati Teferi), who is known for working on various online jobs including Upwork and for training youths to online work, and Solomon Bogale (Sol Image), the owner of Sol Image. In this video, they extensively discuss entrepreneurship, how to improve our entrepreneurial skills, how to better utilize digital technology for work, the importance of a Personal Brand in this digital age, and what steps to take to build a Personal Brand. Furthermore, they cover how to create jobs and earn additional income by mastering digital skills. By watching this video until the end, you will learn how to create work and increase your income by learning and advancing your digital skills. Have a good time! ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ። በተጨማሪም እንደዚህ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ በየግዜው ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ። እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን። #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha #inspiration