Loading

ሰላም እንዴት ቆያችሁን : የተወደዳችሁ መሪዎቻችን ዛሬ የ የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ምክትል ዳይሬክተር እንዲሁም ዲጂታል ID National flagship ፕሮጀክት መሪ አቶ ዮዳሄ ዘሚካኤል ጋር ዲጅታል መታወቂያ : እየመጣ ላለው : ዲጂታል ኢኮኖሚ የሚያበረክተውን አስተዋፆ : እንዲሁም እየመጣ ስላለው : ዲጂታል የቢዝነስ Ecosystem ላይ ያተኮረ : አጭር ቆይታ አርገናል! እንደ ሀገር ወዴት እየሄድን ነው : እራሳችንንስ በምን መልኩ ዝግጁ ማድረግ እንችላለን : ከዚህ ቪድዮ የምንማረው ይሆናል ። ተጋበዙልን ! Socail Links https://t.me/MERI_PODCAST https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://www.youtube.com/channel/UCzKNuQ80qNSpt2x-7dsazJg https://www.tiktok.com/@meripodcast https://www.linkedin.com/company/meriethiopian/