
Alive Property: 0990001210 Alive Digital: 0937848471 -------------- ለእንግዳ ጥቆማዎ ፦ https://forms.gle/4NaNk1ZDho5spDeT6 -------------- በዚህኛው የAlive Podcast ቆይታችን፣ በቴክኖሎጂ ዘርፍ ስራ ፈጣሪ እና Content Creator ከሆነው ጆኤል ቴልአርጌ ጋር ስለ ቴክኖሎጂ እና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ስለ ሰፋ ያለ ውይይት አድርገናል። ጆኤል በዲጂታል ግንባታ ዘርፍ ላይ የሚሰራ ሲሆን፣ የዌብሳይት ስራ፣ የዲጂታል ማርኬቲንግ እስተራቴጂ፣ የይዘት ፈጠራን እና አውቶሜሽን (Automation) መፍትሄዎችን በመጠቀም ሀገር በቀልና ዓለም አቀፍ ብራንዶች እንዲያድጉ ያግዛል። በዚህ ቆይታው ቴክኖሎጂ በዲጂታሉ ዘመን ቢዝነስን፣ ፈጠራን እና አዳዲስ ዕድሎችን እንዴት እየቀየረ እንደሆነ በተግባር የተደገፈ እውቀቱንና ልምዱን ያካፍለናል። ይህ ውይይት በቴክኖሎጂ፣ በAI፣ በዲጂታል ቢዝነስ እና የወደፊት የስራ ሁኔታዎች ላይ ፍላጎት ላለው ለማንኛውም ሰው እጅግ ጠቃሚ ነው። መልካም ቆይታ! In this episode of the Alive Podcast, we sit down with Joel Talarge, a technology entrepreneur and content creator, for an extensive discussion on technology and Artificial Intelligence (AI). Joel works in the digital construction space, helping both local and international brands grow by utilizing website development, digital marketing strategies, content creation, and automation solutions. Throughout this conversation, he shares his practical knowledge and experience on how technology is reshaping business, creativity, and new opportunities in the digital era. This discussion is highly valuable for anyone interested in technology, AI, digital business, and the future of work. Enjoy the podcast! YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVESHORTS-et1 Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha

የሰዎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለው አሳሳቢ ጉዳይ #Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastbrasil

ህይወትህ እንዲቀየር በቃኝ ማለት አለብህ!#Ethiopiapodcast #Africanpodcast #Amharicpodcast #podcastclips

ኢትዮጲያ የሌላትን ነው የሰራነው! - Kiffle Yohannes Abebe - S16 Ep192

እኔ ያለፍኩበት ሌላ ሰው እንዲያልፍበት አልፈልግም - Dr. Mohammed Shikur - S16 Ep194

ስኬታማ ፖድካስት እንዴት መፍጠር ይቻላል? - S11 EP127

በብዙ ሺዎች የሚቀጥሩ የግል ድርጅቶች ያስፈልጉናል - Meried Bekele - S11 E129