ከኢትዮጵያ እስከ ስዊዘርላንድ የሽልማት አሸናፊ እና ስራ ፈጣሪ (Entrepreneur)፤ በፈተናዎች፣ በህመም እና በስኬት የተሞላው አነቃቂ የህይወት ጉዞ! በዚህ ክፍል በኢትዮጵያ ትምህርቷን እየተከታተለች ወደ ስዊዘርላንድ ካቀናች በኋላ ያጋጠሟትን ፈታኝ አጋጣሚዎች፣ የስደት ህይወት ውጣ ውረዶችን እና እንዴት ወደ ስኬታማ ስራ ፈጣሪነት (Entrepreneur) እንደተቀየረች በግልጽ ታካፍለናለች። በጤናው ዘርፍ ባመጣችው ድንቅ የቢዝነስ ሀሳብ በስዊዘርላንድ ታላቅ የፈጠራ ሽልማት ያገኘችበት መንገድ፣ በስራ ጉዞዋ ያጋጠሟትን ፈተናዎች፣ እንዲሁም ታካሚዎችን በመንከባከብ ሂደት ያገኘቻቸውን ትልልቅ የህይወት ትምህርቶች ዳስሰናል። ከሁሉም በላይ ደግሞ በውጭ ሀገር ያገኘችውን የጤና ዘርፍ እውቀት እና ቴክኖሎጂ ወደ ሀገሯ ኢትዮጵያ በመመለስ በጤናው ዘርፍ ላይ ትልቅ ለውጥ ለማምጣት ያላትን የወደፊት ህልምና እቅድ አካፍላናለች። 🔔 Alive Podcast ን Subscribe በማድረግ አዳዲስ ክፍሎችን ይከታተሉ! YouTube: https://www.youtube.com/@ALIVEPODCASTCLIPS Facebook: https://www.facebook.com/ALIVEAbrshlive Instagram: https://www.instagram.com/abrham_fantu TikTok: https://www.tiktok.com/@abrhamfantu LinkedIn: https://www.linkedin.com/in/alive-podcast-et #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #bestcreditcards #howtoinvest #softwarereview #onlinebusiness #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha