
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketinget?igsh=ZGdxaHY3Mm40aW53 ቴምር ሪልስቴት (Temir real estate) 0983065187 or 0997173676 Belay Media 0932390401 የዛሬ እንግዳችን የቢዝነስ አሰልጣኝ፣ የሚሊየነሮች መንገድ መጽሐፍ ደራሲ፣ የበላይ ሚዲያ እና ከ5 በላይ የገበያ ማዕከላት ባለቤት የሆነው በላይ ሞርዴ ነው። ከበላይ ጋር ስላለፈበት የህይወት ጉዞ እና የንግድ ህይወት በሰፊው አንስተን ተወያይተናል። በዚህ ፖድካስት : - የንግድ ሰዎች መከተል ስለሚገባቸው የንግድ ስትራቴጂ፣ - የስራ ባህላችን እና መሻሻል ስለሚገባቸው ነገሮች፣ - ወጣቶች እንዴት በሀገራቸው ውስጥ የተሻለ የንግድ ሰው መሆን እንደሚችሉ በሰፊው እንመለከታለን። ይህንን ፖድካስት እስከ መጨረሻ ሚመልከቱ ከሆነ በንግድ ላይ ያላችሁን ግንዛቤ ያሳድግላችዋል። መልካም ቆይታ! Our guest today is Belay Morde, a business coach, author of the book The Millionaires way' (የሚሊየነሮች መንገድ), owner of Belay Media, and proprietor of over five marketplaces. We discussed extensively with Belay about his life journey and his business career. In this podcast, we will broadly cover: - The business strategies that entrepreneurs should follow. - Our work culture and areas that require improvement. - How young people can become better business professionals in their own country. If you watch this podcast until the end, it will significantly boost your understanding of business. Have a great time! በላይ ሞርዴ | Belay Morde | Belay Media #ethiopianpodcast #amharicpodcast #motivationalvideos #abrsh #abrhamfantu #podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha