
የዛሬ እንግዳችን የሥራ ፈጣሪ እና የ Future X መስራችና ባለቤት እንዲሁም ከ Inspire Ethiopia መስራቾች አንዱ የሆነውን ስነወርቅ ታዬ ነው። በዚህ ፖድካስታችን ከስነወርቅ ታዬ ጋር የፈጠራ ችሎታን ማሳደግ የንግድ እና የግል ህይወት ላይ ያለውን አስተዋጾ፣ ወጣቶች እና ስራ ጀማሪዎች ማድረግ ስለሚገባቸው የህይወት መርህ እንዲሁም Future X በመመስረት ሂድት ውስጥ ያጋጠመውን ውጣውረድ እና ስኬት አንስተን ተወያይተናል። እስከ መጨረሻ ትከታተሉን ዘንድ እንጋብዛለን። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! Our guest today is Sinework Taye, an entrepreneur, the founder and owner of Future X, and the co-founder of Inspire Ethiopia. In this podcast, we had a discussion with Sinework Taye about the contribution of fostering creativity to business and personal life, the principles young people and start-up founders should adopt, and the challenges and successes he encountered during the process of establishing Future X. We invite you to listen until the end. Have a good time! ይህንን ቪዲዮ ከተማራቹበት ቪዲዮን Like 👍 ያድርጉ። በተጨማሪም እንደዚህ አስተማሪ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮ በየግዜው ለማግኘት ቻናላችንን ሰብስክራይብ 🔔 (Subscribe) ያድርጉ። እንዲሁም በዚህ ቪዲዮ ላይ ያላችሁን አስተያየት በሃሳብ መስጫው (Comment) 💬 ስፍራ ላይ ሃሳቦን ያጋሩን። #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha #inspiration #inspireethiopia #SineworkTaye #Sinework #abrhamfantu #FutureX #habesha