
በዛሬው የ Alive Podcast ልዩ ቆይታ ከታዋቂው የቴክኖሎጂ ፈጣሪ እና የኢቲኤ (ETTA Solutions) መስራች ከ ዶ/ር ተመስገን ገብረህይወት ጋር ስለ ቴክኖሎጂ ጉዞ፣ በኢትዮጵያ ውስጥ ቢዝነስን የመገንባት ተግዳሮቶች እና የወደፊት የዲጂታል ዕድሎች ላይ ሰፊ ውይይት አድርገናል። ማወቅ የሚገባችሁ ቁምነገሮች፣ ያልተነገሩ ታሪኮችን እና ትልልቅ የንግድ ምስጢሮችን ከዚህ ቪዲዮ ያገኛሉ። 📌 በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የሚነሱ ዋና ዋና ነጥቦች፦ የቴክ ግዙፍ ኩባንያን እንዴት መገንባት ይቻላል? በኢትዮጵያ ውስጥ የቴክኖሎጂ እና የዲጂታል ገበያ እውነታ ወጣቱ ትውልድ ሊከተላቸው የሚገቡ የንግድ እና የአስተሳሰብ ለውጦች የዶ/ር ተመስገን የግል ሕይወት እና የስኬት ምዕራፎች 🔔 Alive Mediaን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ አዳዲስ እና ጥልቅ ትንታኔ ያላቸውን ቪዲዮዎች ይከታተሉ! ሀሳብዎትን በኮሜንት ላይ ያጋሩን። 🔥 ራስህንና ሕይወትህን ገንባ! 🔥 💰 ዋጋ፡ 499 ብር (አንድ ጊዜ ብቻ፣ ለዘላለም) 🚀 አሁኑኑ ያውርዱ፡ https://ye-buna.com/Abrhamfantu?ref=product_detail&product=6a984172557dd_Abrhamfantu #AliveMedia #DrTemesgenGebrehiwot #Ethiopia #TechEntrepreneurship #BusinessGrowth #podcast *