
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketinget?igsh=ZGdxaHY3Mm40aW53 ቴምር ሪልስቴት (Temir realstet) 0988819818 ወይም 0934986174 Ets call center 8184 https://web.facebook.com/profile.php?id=61583174374069 https://www.instagram.com/ets8184ets በዛሬው የአላይቭ ፖድካስት (Alive Podcast) ዝግጅታችን በእውቀት፣ በማህበረሰብ እድገት እና በዓላማዋ በጽኑ የምታምነው ባለራዕይና ስራ ፈጣሪ ከሆነችው ክኔሳ ሙሉነህ ጋር ግሩም ቆይታ አድርግያለው። ክኔሳ ከህይወት እና ከንግድ ልምዶቿ በመነሳት ስለ አመራር፣ ስለ አቅም ማጎልበት እንዲሁም እንዴት በንግድ ውስጥ በዓለም አቀፍ ደረጃ ተጸዕኖ መፍጠር እንደሚቻል አውግታናለች። በዚህ ፖድካስት፡ - በአለማቀፋዊ ደረጃ ተወዳዳሪ ብራንድ (Brand) እንዴት መፍጠር እንደሚቻል፣ - በ Blockchain እና Crypto Currency ላይ ኢንቨስት ማድረግ ያለው ጠቀሜታና ጉዳት፣ - የወደፊቱ የ Ai እድገት በንግድ ዓለም ላይ ያለው ተጽእኖ እና ይዞት የሚመጣው መልካም እድል፣ - እንዲሁም ውፍረት ስለመቀነስ እና ውፍረት ለመቀነስ እሷ የተጠቀመችበት ስልት ታጋራናለች። ይህንን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው በመመልከት እንዴት አለማቀፋዊ ኢንቬስተር መሆን እንደሚቻል ትማርበታላችሁ። መልካም ቆይታ! In today's episode of the Alive Podcast, I had an excellent discussion with Kanessa Muluneh, a visionary and entrepreneur who strongly believes in the power of knowledge, community development, and her purpose. Drawing from her life and business experiences, Kanessa shared powerful lessons about leadership, empowerment, and how to create an international impact in business. In this podcast, we will look into: - How to create a globally competitive Brand. - The benefits and risks of investing in Blockchain and Crypto Currency. - The impact and opportunities that the future growth of Ai will bring to the business world. - Advice on weight loss and the strategy she used to lose weight. By watching this video until the end, you will learn how to become a global investor. Have a great time! #Fashion #ethiopianpodcast #leadership #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha