
ታዛ ማርኬቲንግ: https://www.instagram.com/tazamarketinget?igsh=ZGdxaHY3Mm40aW53 ቴምር ሪልስቴት (Temir real estate) 0983065187 or 0997173676 የዛሬ እንግዳችን የአይ.ኤፍ.ቢ.ቢ (IFBB) ፕሮ የወንዶች አካል ብቃት (Men’s Physique) ሻምፒዮን እንዲሁም በ ISSA-Certified አሰልጣኝ የሆነው ዳግማዊ አሸናፊ ነው። ዳግማዊ በሀገር ውስጥ እና ከሀገር ውጪ ባደረጋቸው ውድድሮች የተለያየ ሽልማቶችን ተጎናጽፏል። በዚህ ፖድካስት ክፍል፡ ፟- የአይ.ኤፍ.ቢ.ቢ ፕሮ የወንዶች አካል ብቃት ሻምፒዮን ለመሆን የሄደበት መንገድ፣ - ለሰውነት ግንባታ ቁልፍ የሆኑ የአመጋገብ እና የሥልጠና ስትራቴጂዎች፣ - የአካል ብቃት፣ የሙያ እና የግል ሕይወትን እንዴት ማመጣጠን እንደሚቻል፣ - በሰውነት ግንባታ ሂደት ውስጥ መከተል የሚገባን የአኗኗር ዘይቤ፣ - የአካል ብቃት ለሚጀምሩ ጀማሪዎች የሚሆኑ ምክሮች፣ - በሰውነት ግንባታ ዘርፍ ውስጥ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች እና መስዋዕትነቶች ተካተዋል። ይህንን ፖድካስት ክፍል እስከ መጨረሻ በመመልከት ለሰውነት ግንባታ የሚያገለግሏችሁን ጠቃሚ ሃሳቦች እና ውጤታማ መንገዶችን ይማሩበታል። መልካም ቆይታ! Our today’s guest is Dagmawi Ashenafi an IFBB Pro Men’s Physique Champion and an ISSA-Certified Trainer. Dagmawi has won numerous awards in competitions both domestically and abroad. In this podcast episode: - His path to becoming an IFBB Pro Men’s Physique Champion. - Key nutrition and training strategies for bodybuilding. - How to balance fitness, career, and personal life. - The lifestyle we should adopt in the bodybuilding process. - Challenges and sacrifices encountered in the bodybuilding field. - Tips for beginners starting their fitness journey are included. By watching this podcast episode until the end, you will learn useful ideas and effective methods that serve you in bodybuilding. Have a great time! ሚስተር ኢትዮጵያ ሻምፒዮን ዳግማዊ አሸናፊ #abrsh #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha