Loading
ውድ ተከታታዮቻችን በ ክፍል 39 ቅጂ ሰአት ባጋጠመን የቴክኒክ ችግር : ምክንያት የዚህ ሳምንት : ኤፒሶድ (39) የመጀመርያው 1 ሰአት ድምፅ ብቻ የሚሆንና ቀሪው የቪድዮ ክፍል ቀድሞ በነበረን የጥራት ደረጃ የሚቀጥል መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ስለተፈጠረው ችግር ውድ ተከታታዮቻችንን እንዲሁም ጥሪያችንን አክብረው ቢሮአችን ድለስ በመምጣት ለዚህ ክፍል ዝግጅት የተባበሩንን አቶ ሳሙኤል … ከልብ ይቅርታ እየጠየቅን : ወደፊት ምናቀርባቸው ክፍሎች ላይ ተመሣሣይ ችግሮች እንዳይፈጠሩ ጠንክረን የምንሰራ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን። ከ ማስተርካርድ ፋውንዴሽን የኢትዮጵያ መሪ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ተጋበዙልን! Socail Links https://twitter.com/MERI_Podcast https://www.instagram.com/meripodcast/ https://www.youtube.com/channel/UCzKNuQ80qNSpt2x-7dsazJg https://www.tiktok.com/@meripodcast https://www.linkedin.com/company/meriethiopian/