🎯 ምርት እና አገልግሎታችሁን ለማስተዋወቅ በ 0937848471 ይደውሉልን። በዛሬው የአላይቭ ፖድካስት ዓላማ ያለው አመራር ምን ማለት እንደሆነ በትክክል የምታሳይ ድንቅ ሴት ከሆነችው ዶ/ር ሀና የሺንጉስ ጋር ወይይት አድርገናል። ዶ/ር ሐና የኮተቤ ዩኒቨርሲቲ መምህርት ብቻ ሳትሆን፣ ለትምህርት፣ ለአገልግሎትና ለሀገር ግንባታ ባላት ቁርጠኝነት ብዙዎችን እያነሳሳች ያለች የፓርላማ አባልም ጭምር ናት። በዚህ ውይይት:- - እንዴት የአመራርነት ክህሎትን ማዳበር እንደሚቻል፣ - ራዕይና ልብን አዋህዶ መምራት ማለት ምን ማለት እንደሆነ፣ - የአካዳሚክ ህይወቷን፣ - ህዝባዊ አገልግሎትንና ግላዊ ዕድገትን እንዴት ማመጣጠን እንደሚቻል ያላትን ግንዛቤ ታካፍላለች። ይህንን ፖድካስት እስከመጨረሻ በመመልከት ትክክለኛው የአመራርነት መገለጫው ምን እንደሆነ እና እንዴት ማዳበር እንደሚቻል ይማሩበታል። መልካም ቆይታ ይሁንላችሁ! In today's episode of the Alive Podcast, we held a discussion with Dr. Hanna Yeshingus a remarkable woman who truly exemplifies what leadership with purpose means. Dr. Hanna is not only a lecturer of Kotebe University, but she is also a Member of Parliament who continues to inspire many through her dedication to education, service, and nation-building. In this conversation, she shares her insights on: - How to develop leadership skills. - What it means to lead by combining vision and heart. - Her academic life. - How to balance public service and personal growth. By watching this podcast until the end, you will learn what the true manifestation of leadership is and how to develop it. Have a great time! ዶ/ር ሀና የሺንጉስ | Dr. Hanna Yeshingus | #ethiopianpodcast #leadership #abrshdreams #abrhamfantu #Podcast #AmharicPodcast #ethiopianpodcast #AbrshDreams #AlivePodcast #AliveTalks #AliveVoices #Podcast #MotivationPodcast #PersonalGrowth #SuccessMindset #BusinessTalks #InspirationDaily #Ethiopia #Habesha